በቅርቡ የቨርቹዋል ማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን!
*******
ባንካችን የማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልፃል።

ወደ ውጭ ሀገራት ለሚያደርጉት ጉዞ፣
ለኦንላይን ግብይቶች፣
ማስተርካርድዎን በሚቀርብዎት ቅርንጫፍ ይዘዙ፤
የትም ሆነው ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ!

Experience Seamless Global Payments with Your CBE MasterCard!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #cardbanking #banking #ethiopia #mastercard
በቅርቡ የቨርቹዋል ማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት እንጀምራለን! ******* ባንካችን የማስተርካርድ ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልፃል። ወደ ውጭ ሀገራት ለሚያደርጉት ጉዞ፣ ለኦንላይን ግብይቶች፣ ማስተርካርድዎን በሚቀርብዎት ቅርንጫፍ ይዘዙ፤ የትም ሆነው ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ! Experience Seamless Global Payments with Your CBE MasterCard! ******* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cardbanking #banking #ethiopia #mastercard
0 Comentários 0 Compartilhamentos 13
Patrocinado
Gojjochat https://gojjochat.com