• 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!
    (ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 164.6408 ብር)
    ***
    ውድ ደንበኞቻችን፡

    ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect#CashGo  #FastPay እና #WegenSend የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ  የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!

    ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ164.6408  ብር ይመነዘራል!
    **

    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

    For more currency exchange rates:
    https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home
    #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
    10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ! (ዛሬ አንድ የአሜሪካ ዶላር 164.6408 ብር) *** ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo  #FastPay እና #WegenSend የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች እንዲሁም ከባንካችን ጋር በሚሠሩ ዓለም አቀፍ የሐዋላ አስተላላፊዎች በኩል ገንዘብ ሲላክልዎ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ  የምናበረክትልዎት መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! ዛሬ ሲልኩ በባንካችን አንድ የአሜሪካ ዶላር ከጉርሻ ጋር በ164.6408  ብር ይመነዘራል! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! For more currency exchange rates: https://combanketh.et/exchange-rates?srcPage=home #exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia
    0 Reacties 0 aandelen
Gojjochat https://gojjochat.com