• #C_Reactive_Protein (CRP) Testing Market, including market size, trends, key players, and growth opportunities. CRP testing plays a crucial role in early disease detection and monitoring inflammation-related conditions. Stay ahead with in-depth analysis and future forecasts.
    URL:
    https://m2squareconsultancy.com/reports/c-reactive-protein-testing-market

    #CRPTesting #CReactiveProtein #DiagnosticsMarket #HealthcareInnovation #MedicalDevices #InVitroDiagnostics #CRPMarket #HealthcareIndustry #MarketResearch
    #C_Reactive_Protein (CRP) Testing Market, including market size, trends, key players, and growth opportunities. CRP testing plays a crucial role in early disease detection and monitoring inflammation-related conditions. Stay ahead with in-depth analysis and future forecasts. URL: https://m2squareconsultancy.com/reports/c-reactive-protein-testing-market #CRPTesting #CReactiveProtein #DiagnosticsMarket #HealthcareInnovation #MedicalDevices #InVitroDiagnostics #CRPMarket #HealthcareIndustry #MarketResearch
    M2SQUARECONSULTANCY.COM
    C-reactive Protein (CRP) Testing Market Size, Share and Forecast to 2033
    C-Reactive Protein (CRP) Testing Market OverviewThe global C-reactive protein (CRP) testing market is anticipated to witness steady growth from 2025...
    0 Commentarios 0 Acciones 5K Views 0 Vista previa
  • የመዝሙር ርዕስ: ወደ ተራራው ጫፍ
    By :Aster Abebe
    ¹
    ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት
    ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት
    ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን
    እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን
    በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ
    አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ
    ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ
    ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ
    መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ
    ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ
    ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም
    የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም

    ²
    አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ
    ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ
    ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር
    አጥፋኝ  ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር
    አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት
    ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት
    እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ
    ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ
    ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ
    ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ
    አንተን ለማግኘት ነው

    በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ
    በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል
    በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ
    በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ

    አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው
    አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው
    ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል
    ፈልጎ ክብርህን በእጅህ መች ይረካል
    አይደለሁም ሰነፍ ተመከርኩ በቃልህ
    የውስጤን ረሃብ አይደፍነውም የእጅህ
    ነፍሴን የምታረካ ሙላት ነህ የልቤ
    የኑሮዬ ፍሰሃ የዕድሜ ልክ ሃሳቤ

    #React

    [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    የመዝሙር ርዕስ: ወደ ተራራው ጫፍ By :Aster Abebe ¹ ከህልውናህ ሰፈር ከምትገኝበት ንግግር ጸሎቴ አንተው ከሆንክበት ጠንቀቅ ካላልኩኝ ካልጠበቅኩ እግሮቼን እልፍ የሚለይ ጉዳይ ከቦኛል ዙሪያዬን በገለባ ናፍቆት በጠፊ ፍለጋ አይለቅብኝ ቀኔ አርቆኝ ከአንተጋ ወደ ተራራው ጫፍ ሳበኝ ወደራስህ ነፍሴም ድና እንድትቀር አቅልጣት በክብርህ መባዘን አይደለም መዋል ከአንተ ጋራ ስለ ላዩ ምክርህ ነፍሴን ስታዋራ ሰብሰብ ብሎዋል ቀኔ አልተዝረከረከም የማይወሰድ እድል ከዚህ በላይ የለም ² አንተን ብቻ ይሁን የማይበት አይኔ ልቤ ሄዶ ይቅር ከላዩ ሰፈሬ ጆሮዬም ይቀሰር ከላይኛው ሃገር አጥፋኝ  ከምድሩ ፍለጋዬ ይሰወር አንገቴን አስግጌ በመናፈቅ ህይወት ለአፍታ ጎንበስ ሳልል አንዳች ከሌለበት እጅ ሰጥቶ ለአንተ ውስጥና ውጪዬ ስንቄ ሆኖ ፍቅርህ ይጠቅለል እድሜዬ ጥሜ ረሃቤ ናፍቆቴ መሻቴ ጉጉቴ ፍላጎቴ ሩጫዬ መገስገሴ አንተን ለማግኘት ነው በቃ እፈልግሃለሁ በቃ ተርቤሃለሁ በቃ በጣም ጠምተኸኛል በቃ አይኖቼ ናፍቀውሃል በቃ ናፍቄሃለሁ በቃ ደጅ ደጅ አያለሁ በቃ የውስጤ ጥም ነህ በምንም የማልለውጥህ አንተን የተራበ የሚጠግበው አንተን ነው አንተን የተጠማ የሚረካው አንተን ነው ፊትህን የፈለገ ሲያገኝህ ያርፋል ፈልጎ ክብርህን በእጅህ መች ይረካል አይደለሁም ሰነፍ ተመከርኩ በቃልህ የውስጤን ረሃብ አይደፍነውም የእጅህ ነፍሴን የምታረካ ሙላት ነህ የልቤ የኑሮዬ ፍሰሃ የዕድሜ ልክ ሃሳቤ #React 🥰🤗♥️🙏 [ᵃˡᵇᵘᵐ ˢᵒⁿᵍ ᵇʸ ᵃˢᵗᵉʳ ᵃᵇᵉᵇᵉ]
    0 Commentarios 0 Acciones 1K Views 0 0 Vista previa