• ለሠራተኞችዎ ልዩ ብድር
    ከሲቢኢ በእጄ!
    **
    እርስዎ ደመወዝ በሲቢኢ ብር ሲከፍሉ
    ባንካችን ለድርጅትዎ ሠራተኞች
    እስከ 150 ሺ ብር ብድር ያለምንም ማስያዢያ ያመቻቻል!

    ከባንካችን ጋር በመሥራት ሠራተኞችዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!
    **
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
    #cbe #cbebirr #cbebeje #digitalbanking

    •  ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ
    https://combanketh.et/ways-of-banking/cbe-birr
    ለሠራተኞችዎ ልዩ ብድር ከሲቢኢ በእጄ! ** እርስዎ ደመወዝ በሲቢኢ ብር ሲከፍሉ ባንካችን ለድርጅትዎ ሠራተኞች እስከ 150 ሺ ብር ብድር ያለምንም ማስያዢያ ያመቻቻል! ከባንካችን ጋር በመሥራት ሠራተኞችዎን ተጠቃሚ ያድርጉ! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #cbebirr #cbebeje #digitalbanking •  ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ https://combanketh.et/ways-of-banking/cbe-birr
    0 Yorumlar 0 hisse senetleri
  • ትንሿ ካርድዎ ብዙ ነገር ትገዛለች!
    ********
    በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን

    በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር
    በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር
    በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ!

    ልብ ይበሉ፡

    በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤
    የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ!
    ****
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
    #cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
    ትንሿ ካርድዎ ብዙ ነገር ትገዛለች! ******** በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች (ፖስ) በመጠቀም በቀን 👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር 👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር 👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ግብይት መፈፀም ይችላሉ! ✅ ልብ ይበሉ፡ በካርድዎ ሲከፍሉ የፖስ ማሽኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን ያስተውሉ፤ የግብይት መጠኑ ሳይዘገይ ከሂሳብዎ ስለሚቀነስ፣ ቀሪ ሂሳብዎን በትክክል ያውቃሉ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #cbe #digitalbanking #pos #banking #ethiopia
    0 Yorumlar 0 hisse senetleri
Gojjochat https://gojjochat.com