
Publicação Fixada
Faça Login para curtir, compartilhar e comentar!
Atualizações Recentes
-
Try GojjoChat Market place today,
Vendor
Buyer
Seller
Delivery Man
Your Best choice platformTry GojjoChat Market place today, Vendor Buyer Seller Delivery Man Your Best choice platform0 Comentários 0 Compartilhamentos 469 Visualizações 0 Anterior -
💬 Support GojjoChat |Donate Now0% $21 Raised of $10000Dear User,
We provide premium features free, without ads, for a safe and high-quality experience. But running this platform costs money — servers, domain, SSL, management, and new features.
Your support keeps us alive and helps us grow into the most advanced social commerce platform. Without it, we may shut down.
Even a small donation matters; bigger ones drive innovation. Or get a Pro Package for extra benefits and a Verified Badge.
Donate via: Bank Transfer, PayPal, or Crypto (USDT–TRC20): TLKztpzqEk9Hg7mZVinnKkYadNvZDcnXsU
Click “Donate” below or send USDT now — together we build a stronger digital communityDear User, We provide premium features free, without ads, for a safe and high-quality experience. But running this platform costs money — servers, domain, SSL, management, and new features. Your support keeps us alive and helps us grow into the most advanced social commerce platform. Without it, we may shut down. Even a small donation matters; bigger ones drive innovation. Or get a Pro Package for extra benefits and a Verified Badge. Donate via: Bank Transfer, PayPal, or Crypto (USDT–TRC20): TLKztpzqEk9Hg7mZVinnKkYadNvZDcnXsU 👉 Click “Donate” below or send USDT now — together we build a stronger digital community -
0 Comentários 0 Compartilhamentos 268 Visualizações 0 Anterior
-
ከመስከረም ጀምሮ የሚጠጣ ዉሐ ላታገኙ ትችላላችሁ ! / ቴህራን /
ኢራን በገጠማት የመጠጥ ዉሐ እጥረት ምክንያት ጭንቅ ላይ መሆኗ ተሰማ ።
ህዝቡ የውሃ ፍጆታን ካልቀነሰ አጠቃቀሙን ካላስተካከለ ቴህራንን እስከ መስከረም ወር ድረስ ለከባድ እጥረት ሊያጋጥማትና ለመጠጥም ሊቸግር እንደሚችል የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዝሽኪያን ተናግረዋል ሲል የሀገሪቱ ኦፊሴላዊ የታስኒም የዜና ወኪል ሐሙስ ዘግቧል ።
ፔዝሽኪያን ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በቴህራን ማስተዳደር ካልቻልን እና ሰዎች ፍጆታን ለመቆጣጠር ካልተባበሩ በመስከረም ወይም በጥቅምት ግድቦች ውስጥ ምንም ውሃ አይኖርም” ብለዋል ።
ከአሁን በፊት ሰኞ ዕለት በካቢኔው ባደረጉት ስብሰባ ላይ “የውሃ ቀውሱ ዛሬ ከሚነገረው የበለጠ አሳሳቢ ነው፣ እናም ዛሬ አስቸኳይ ውሳኔዎችን ካላደረግን ወደፊት ሊድን የማይችል ሁኔታ ይገጥመናል” በማለት ተናግረዉ የነበሩቴ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የጉዳዩ አሳሳቢነት እየጨመረ በመሄዱ በዛሬው መግለጫ የጥንቃቄ መልዕክት ለዜጎች አስተላልፈዋል ።
የአካባቢ ጥበቃ ድርጅት ዳይሬክተር ሼና አንሳሪ እና የሜትሮሎጂ ድርጅት የችግሩን አሳሳቢነትና ምክንያቱን የገለፀ ሲሆን ላለፉት አምስት አመታት ባጋጠማት ድርቅ ባለፉት አራት ወራት የዝናብ መጠን ከረጅም ጊዜ አማካይ ጋር ሲነጻጸር 40 በመቶ ቀንሷል ሲል ገልጿል ።
አክሎም "ዘላቂ ልማትን ችላ ማለታችን አሁን እንደ የውሃ ጭንቀት ያሉ በርካታ የአካባቢ ችግሮች እያጋጠሙን እንድንሆን አድርጎናል" ሲል አንሳሪ ሐሙስ ዕለት ለመንግስት ሚዲያ ተናግሯል።
የተትረፈረፈ የውሃ ፍጆታ በኢራን የውሃ አያያዝ ትልቅ ፈተናን የሚያመለክት ሲሆን የቴህራን ግዛት የውሃ እና ቆሻሻ ውሃ ኩባንያ ኃላፊ ሞህሰን አርዳካኒ ለመህር የዜና ወኪል እንደተናገሩት 70% የቴህራን ነዋሪዎች በቀን ከመደበኛው 130 ሊትር በላይ ይጠቀማሉ ሀገሪቱ ዙርያዋን በዉሐ የተከበበች ቢሆንም ጨዋማና ለምግብና መጠጥ አገልግሎት አይዉልም ሲል ያስነበበዉ ሮይተርስ ነዉ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ
ከመስከረም ጀምሮ የሚጠጣ ዉሐ ላታገኙ ትችላላችሁ ! / ቴህራን / ኢራን በገጠማት የመጠጥ ዉሐ እጥረት ምክንያት ጭንቅ ላይ መሆኗ ተሰማ ። ህዝቡ የውሃ ፍጆታን ካልቀነሰ አጠቃቀሙን ካላስተካከለ ቴህራንን እስከ መስከረም ወር ድረስ ለከባድ እጥረት ሊያጋጥማትና ለመጠጥም ሊቸግር እንደሚችል የኢራን ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዝሽኪያን ተናግረዋል ሲል የሀገሪቱ ኦፊሴላዊ የታስኒም የዜና ወኪል ሐሙስ ዘግቧል ። ፔዝሽኪያን ሐሙስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በቴህራን ማስተዳደር ካልቻልን እና ሰዎች ፍጆታን ለመቆጣጠር ካልተባበሩ በመስከረም ወይም በጥቅምት ግድቦች ውስጥ ምንም ውሃ አይኖርም” ብለዋል ። ከአሁን በፊት ሰኞ ዕለት በካቢኔው ባደረጉት ስብሰባ ላይ “የውሃ ቀውሱ ዛሬ ከሚነገረው የበለጠ አሳሳቢ ነው፣ እናም ዛሬ አስቸኳይ ውሳኔዎችን ካላደረግን ወደፊት ሊድን የማይችል ሁኔታ ይገጥመናል” በማለት ተናግረዉ የነበሩቴ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን የጉዳዩ አሳሳቢነት እየጨመረ በመሄዱ በዛሬው መግለጫ የጥንቃቄ መልዕክት ለዜጎች አስተላልፈዋል ። የአካባቢ ጥበቃ ድርጅት ዳይሬክተር ሼና አንሳሪ እና የሜትሮሎጂ ድርጅት የችግሩን አሳሳቢነትና ምክንያቱን የገለፀ ሲሆን ላለፉት አምስት አመታት ባጋጠማት ድርቅ ባለፉት አራት ወራት የዝናብ መጠን ከረጅም ጊዜ አማካይ ጋር ሲነጻጸር 40 በመቶ ቀንሷል ሲል ገልጿል ። አክሎም "ዘላቂ ልማትን ችላ ማለታችን አሁን እንደ የውሃ ጭንቀት ያሉ በርካታ የአካባቢ ችግሮች እያጋጠሙን እንድንሆን አድርጎናል" ሲል አንሳሪ ሐሙስ ዕለት ለመንግስት ሚዲያ ተናግሯል። የተትረፈረፈ የውሃ ፍጆታ በኢራን የውሃ አያያዝ ትልቅ ፈተናን የሚያመለክት ሲሆን የቴህራን ግዛት የውሃ እና ቆሻሻ ውሃ ኩባንያ ኃላፊ ሞህሰን አርዳካኒ ለመህር የዜና ወኪል እንደተናገሩት 70% የቴህራን ነዋሪዎች በቀን ከመደበኛው 130 ሊትር በላይ ይጠቀማሉ ሀገሪቱ ዙርያዋን በዉሐ የተከበበች ቢሆንም ጨዋማና ለምግብና መጠጥ አገልግሎት አይዉልም ሲል ያስነበበዉ ሮይተርስ ነዉ። የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ 0 Comentários 0 Compartilhamentos 250 Visualizações 0 Anterior -
በሩሲያ የተከሰተውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ ጃፓን እና አሜሪካን እያስጨነቀ ነው
**************
በምስራቅ ሩሲያ በሬክተር ስኬል 8.8 የተመዘገበውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በአካባቢው የጎርፍ መጥለቅለቅ በማስከተል ጉዳት አድርሷል።
እጅግ ከባድ ነው የተባለለትን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በጃፓን፣ በአሜሪካዋ ሃዋይ እና በሌሎች የአሜሪካ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻዎች አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ስጋት ደቅኗል።
በሩሲያ ካምቻትካ ባሕረ ሰላጤ የተከሰተው እና ከ3- እስከ 4 ሜትር ከፍታ ያለው የሱናሚ ማዕበል በሰሜን ጃፓን የምትገኘውን ሆካይዶ ከተማን መትቷል።
የአሜሪካዋ ሃዋይ አገረ ገዢ ጆሽ ግሪን፣ ነዋሪዎች ንቁ እንዲሆኑ እና ነገሩ ከከፋም አካበቢያቸውን ለቅቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው፣ አሜሪካውያን ለሱናሚ ማስጠንቀቂያዎች ንቁ እንዲሆኑ አስገንዝበዋል።
በተጨማሪም በቻይና፣ በፊሊፒንስ፣ በኢንዶኔዥያ፣ በጉዋም፣ በፔሩና በኢኳዶር በሚገኙ ጋላፓጎስ ደሴቶች ላይ የተለያዩ መጠን ያላቸው የሱናሚ አደጋዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱ ተገልጿል።
ቢቢሲ በቅርብ ሰዓት ባጋራው መረጃ ማዕበሉ ሃዋይ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ እንደሆነ እና ፈጣን እርምጃዎች መወሰድ እንዳለበትም እያመላከተ ነው ተብሏል፡፡
በለሚ ታደሰ
#sunami #earthquake #ebcdotstreamበሩሲያ የተከሰተውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ ጃፓን እና አሜሪካን እያስጨነቀ ነው ************** በምስራቅ ሩሲያ በሬክተር ስኬል 8.8 የተመዘገበውን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በአካባቢው የጎርፍ መጥለቅለቅ በማስከተል ጉዳት አድርሷል። እጅግ ከባድ ነው የተባለለትን ርዕደ መሬት ተከትሎ የተነሳው ሱናሚ በጃፓን፣ በአሜሪካዋ ሃዋይ እና በሌሎች የአሜሪካ ምዕራባዊ የባሕር ዳርቻዎች አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ላይ ስጋት ደቅኗል። በሩሲያ ካምቻትካ ባሕረ ሰላጤ የተከሰተው እና ከ3- እስከ 4 ሜትር ከፍታ ያለው የሱናሚ ማዕበል በሰሜን ጃፓን የምትገኘውን ሆካይዶ ከተማን መትቷል። የአሜሪካዋ ሃዋይ አገረ ገዢ ጆሽ ግሪን፣ ነዋሪዎች ንቁ እንዲሆኑ እና ነገሩ ከከፋም አካበቢያቸውን ለቅቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በበኩላቸው፣ አሜሪካውያን ለሱናሚ ማስጠንቀቂያዎች ንቁ እንዲሆኑ አስገንዝበዋል። በተጨማሪም በቻይና፣ በፊሊፒንስ፣ በኢንዶኔዥያ፣ በጉዋም፣ በፔሩና በኢኳዶር በሚገኙ ጋላፓጎስ ደሴቶች ላይ የተለያዩ መጠን ያላቸው የሱናሚ አደጋዎች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ማስጠንቀቂያ መሰጠቱ ተገልጿል። ቢቢሲ በቅርብ ሰዓት ባጋራው መረጃ ማዕበሉ ሃዋይ ላይ ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ እንደሆነ እና ፈጣን እርምጃዎች መወሰድ እንዳለበትም እያመላከተ ነው ተብሏል፡፡ በለሚ ታደሰ #sunami #earthquake #ebcdotstream0 Comentários 0 Compartilhamentos 725 Visualizações 0 Anterior -
Galgalaaf Ganama yoo kan kee ta'eGalgalaaf Ganama yoo kan kee ta'e0 Comentários 0 Compartilhamentos 327 Visualizações 0 Anterior
-
0 Comentários 0 Compartilhamentos 344 Visualizações 0 Anterior
-
መግቢያ
ኃጢአት ከመግባቱ በፊት አዳም ከፈጣሪው ጋር ግልጽና ከፍተኛ ያለው ግንኙነት ነበረው። ነገር ግን ሰው በኃጢአት እና በመተላለፍ ከእግዚአብሔር ከተለየ በኋላ፣ የሰው ዘር ከዚህ ከፍተኛ ተቀባይነት ተቋርጧል። ቢሆንም በመዳን እቅድ በኩል የምድር ነዋሪዎች ከሰማይ ጋር ግንኙነታቸውን እንዲያደርጉ መንገድ ተከፍቶላቸዋል። እግዚአብሔር በመንፈሱ በሰዎች ጋር እየተገናኘ በተመረጡ ባሪያዎቹ በኩል በተለያዩ ጊዜያት ቃሉን እያሳወቀ የመለኮትን ብርሃን ለዓለም አበራ። "የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነሥተው ተናገሩ።" (2ኛ ጴጥሮስ 1:21)
በሰው ታሪክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት የተጻፈ ምልክት አልነበረም። ከእግዚአብሔር የተማሩት እውቀታቸውን ለሌሎች ሰዎች እያወሩ ከአባት ወደ ልጅ በተከታታይ ትውልድ ተላልፎ እየተሰጠ ነበር። የጽሑፍ ቃል ማዘጋጀት በሙሴ ጊዜ ጀመረ። የእግዚአብሔር ምልክትና ቃል በምክንያት ተሞልቶ በመጽሐፍ ውስጥ ተገኘ። ይህም ሥራ ከሙሴ፣ ከፍጥረት እና ከሕግ እስከ የዮሐንስ ጊዜ ድረስ፣ ሺህ ስድስት መቶ ዓመትን ያከበረ ጊዜ ውስጥ ተቀጥሏል።
መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን ደራሲው እንደሆነ ቢያመለክትም፣ በሰው እጅ የተጻፈ ሲሆን፣ በተለያዩ ደራሲዎች ቅርጽ እና ስሜት ተገልጿል። የተገለጸው እውነት "ሁሉም ቃል በእግዚአብሔር መንፈስ ተሰጥቶአል" (2 ጢሞቴዎስ 3:16)። እነዚህ እውነታት በሰዎች ቋንቋ ተገልጸዋል።
እግዚአብሔር እውነቱን በሰው እጅ እንዲያስተላልፍ ደስተኛ ሆኗል። እንደዚሁም የእግዚአብሔር ቃል የመድኃኒት እውቀትን ለሰው ሰጥቷል። እንደዚሁም መንፈስ ቅዱስ በቃሉ ውስጥ ተጨማሪ ማስተማርን ይቀጥላል።
በዚህ መጽሐፍ የእውነትና የስህተት ታሪክን በጥልቅ ብርሃን ለማሳየት፣ የእግዚአብሔርን ሕግና ማህበረሰቡን በግልጽ ለማስተዋወቅ እና የኃጢአትን መመለስና መጨረሻውን ለማስተማር ነው።መግቢያ ኃጢአት ከመግባቱ በፊት አዳም ከፈጣሪው ጋር ግልጽና ከፍተኛ ያለው ግንኙነት ነበረው። ነገር ግን ሰው በኃጢአት እና በመተላለፍ ከእግዚአብሔር ከተለየ በኋላ፣ የሰው ዘር ከዚህ ከፍተኛ ተቀባይነት ተቋርጧል። ቢሆንም በመዳን እቅድ በኩል የምድር ነዋሪዎች ከሰማይ ጋር ግንኙነታቸውን እንዲያደርጉ መንገድ ተከፍቶላቸዋል። እግዚአብሔር በመንፈሱ በሰዎች ጋር እየተገናኘ በተመረጡ ባሪያዎቹ በኩል በተለያዩ ጊዜያት ቃሉን እያሳወቀ የመለኮትን ብርሃን ለዓለም አበራ። "የእግዚአብሔር ቅዱሳን ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ተነሥተው ተናገሩ።" (2ኛ ጴጥሮስ 1:21) በሰው ታሪክ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሺህ አምስት መቶ ዓመታት የተጻፈ ምልክት አልነበረም። ከእግዚአብሔር የተማሩት እውቀታቸውን ለሌሎች ሰዎች እያወሩ ከአባት ወደ ልጅ በተከታታይ ትውልድ ተላልፎ እየተሰጠ ነበር። የጽሑፍ ቃል ማዘጋጀት በሙሴ ጊዜ ጀመረ። የእግዚአብሔር ምልክትና ቃል በምክንያት ተሞልቶ በመጽሐፍ ውስጥ ተገኘ። ይህም ሥራ ከሙሴ፣ ከፍጥረት እና ከሕግ እስከ የዮሐንስ ጊዜ ድረስ፣ ሺህ ስድስት መቶ ዓመትን ያከበረ ጊዜ ውስጥ ተቀጥሏል። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን ደራሲው እንደሆነ ቢያመለክትም፣ በሰው እጅ የተጻፈ ሲሆን፣ በተለያዩ ደራሲዎች ቅርጽ እና ስሜት ተገልጿል። የተገለጸው እውነት "ሁሉም ቃል በእግዚአብሔር መንፈስ ተሰጥቶአል" (2 ጢሞቴዎስ 3:16)። እነዚህ እውነታት በሰዎች ቋንቋ ተገልጸዋል። እግዚአብሔር እውነቱን በሰው እጅ እንዲያስተላልፍ ደስተኛ ሆኗል። እንደዚሁም የእግዚአብሔር ቃል የመድኃኒት እውቀትን ለሰው ሰጥቷል። እንደዚሁም መንፈስ ቅዱስ በቃሉ ውስጥ ተጨማሪ ማስተማርን ይቀጥላል። በዚህ መጽሐፍ የእውነትና የስህተት ታሪክን በጥልቅ ብርሃን ለማሳየት፣ የእግዚአብሔርን ሕግና ማህበረሰቡን በግልጽ ለማስተዋወቅ እና የኃጢአትን መመለስና መጨረሻውን ለማስተማር ነው።0 Comentários 0 Compartilhamentos 495 Visualizações 0 Anterior -
Você deve inserir a URL de notificação
-
Ifast Global Bank,oversea Bank join it today,
Hey there, I’m using iFAST Global Bank in United Kingdom. Really easy and impressive. Give it a try.
https://www.ifastgb.com/tellafriend/solomontg6165Ifast Global Bank,oversea Bank join it today, Hey there, I’m using iFAST Global Bank in United Kingdom. Really easy and impressive. Give it a try. https://www.ifastgb.com/tellafriend/solomontg6165WWW.IFASTGB.COMiFAST Global Bank – Banking Without Boundaries | Open An Account OnlineEarn 3.20% AER, paid monthly, withdraw anytime. Save towards your goals. Open an account online. T&Cs apply.0 Comentários 0 Compartilhamentos 323 Visualizações 0 Anterior -
Eag alembank church website is Christian community website it interconnect Christian in christ,and there are dozens feature there where people teach and receive Christian teaching ,and share testimonies ,call,message,chat each other for more download app from playstore and enjoy in christ.
https://play.google.com/store/apps/details?id=eag.alembank.churchEag alembank church website is Christian community website it interconnect Christian in christ,and there are dozens feature there where people teach and receive Christian teaching ,and share testimonies ,call,message,chat each other for more download app from playstore and enjoy in christ. https://play.google.com/store/apps/details?id=eag.alembank.churchPLAY.GOOGLE.COMEag Alembank - Apps on Google PlaySharing faith, encouraging growth, and connecting with others in Christ.0 Comentários 0 Compartilhamentos 451 Visualizações 0 Anterior -
Hi, Your recent content has been awarded Merits, Thanks for joining GojjoChat and keep it up!0 Comentários 0 Compartilhamentos 2K Visualizações 0 Anterior
Mais Stories