Glory studio presents,protestant songs at all.
Atualizações Recentes
-
መጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ
የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍመጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍTipo de ficheiro: pdf0 Comentários 0 Compartilhamentos 397 Visualizações 0 AnteriorFaça Login para curtir, compartilhar e comentar! -
. የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም. 🎼 የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም0 Comentários 0 Compartilhamentos 398 Visualizações 0 Anterior
-
አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ...
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
(2x)
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
(2x)
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
(2x)
ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን
ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር
ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ
በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ
እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ
አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ
ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ
እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ
ባየው ባየው አይለ ...
አንተ እኮ ያው ነህ
አንተ እኮ ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ👑አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ... 🎸🎧🎼🎤🎹🎻🎷🎺🥁🎬 መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት (2x) ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው (2x) ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው (2x) ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለ ... አንተ እኮ ያው ነህ አንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ0 Comentários 0 Compartilhamentos 261 Visualizações 0 0 Anterior -
0 Comentários 0 Compartilhamentos 250 Visualizações 0 Anterior
-
𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma
𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌
𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views
𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago
𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny📌 𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma ⏳ 𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌 👀 𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views ⏰ 𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago 📎 𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny0 Comentários 0 Compartilhamentos 234 Visualizações 0 0 Anterior -
የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari: Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)
²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
⁴
እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)
⁵
ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
#Reactየመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2 #React 🥰🤗♥️🙏0 Comentários 0 Compartilhamentos 3K Visualizações 0 Anterior -
Phawulos tegagn
Old songs
Gaarumman waaqayyooPhawulos tegagn Old songs Gaarumman waaqayyoo -
0 Comentários 0 Compartilhamentos 966 Visualizações 0 Anterior
-
Achi__Far_Solomon AlemuAchi__Far_Solomon Alemu0 Comentários 0 Compartilhamentos 980 Visualizações 3 0 Anterior
-
Ati waaqayyoodha__choirAti waaqayyoodha__choir0 Comentários 0 Compartilhamentos 1K Visualizações 2 0 Anterior
-
Dawit Morkaa
Da'ooDawit Morkaa Da'oo0 Comentários 0 Compartilhamentos 972 Visualizações 0 0 Anterior -
0 Comentários 0 Compartilhamentos 996 Visualizações 0 Anterior
Mais Stories