• 0 Kommentare 0 Geteilt 1KB Ansichten 1 0 Bewertungen
  • የደራው
    መጽሔት
    የደራው መጽሔት
    Dateityp: pdf
    1 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen
  • ርዕስ፦ የጸሎት ንቅናቄ
    ጸሐፊ፦ዶ/ር ደስታ ላንጋኖ
    የገጽ ብዛት፦201
    _____
    በተያያዘ ርዕስ፦
    *የፀሎት ኃይል ጳውሎስ ፈቃዱ[ትርጉም]
    *የጸሎት ተጋዳይ ምስጢራት
    *ጸሎት ዲያቆን አሸናፊ መኮንን
    *Prayer Does it make any difference? Philip Yancy
    *Prayer Timothy Keller
    📔ርዕስ፦ የጸሎት ንቅናቄ 👤ጸሐፊ፦ዶ/ር ደስታ ላንጋኖ 📑የገጽ ብዛት፦201 _____ በተያያዘ ርዕስ፦ *የፀሎት ኃይል ጳውሎስ ፈቃዱ[ትርጉም] *የጸሎት ተጋዳይ ምስጢራት *ጸሎት ዲያቆን አሸናፊ መኮንን *Prayer Does it make any difference? Philip Yancy *Prayer Timothy Keller
    Dateityp: pdf
    0 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
  • https://youtu.be/1I74JsGOzUE?si=IJI46g_UInGJxrzQ
    https://youtu.be/1I74JsGOzUE?si=IJI46g_UInGJxrzQ
    0 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen
  • ዛሬ እሁድ ግንቦት 17/2017 አ/ም "የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ" የማለዳ የትምህርት ጊዜ!
    ዛሬ እሁድ ግንቦት 17/2017 አ/ም "የአገልግሎት ጥሪ አገልግሎት ለአገልጋዮቹ" የማለዳ የትምህርት ጊዜ!
    0 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen
  • "በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ" 1ኛ ቆሮ. 9:23"
    ሁላችሁም ወደዚህ ድረገጽ ሰዎች እንድመጡ፣share, በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    "በወንጌል ማህበርተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ" 1ኛ ቆሮ. 9:23" ሁላችሁም ወደዚህ ድረገጽ ሰዎች እንድመጡ፣share, በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እንሁን ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ።
    0 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen
  • የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20

    እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
    እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    የማቴዎስ ወንጌል 28 : 20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። እንግዲህ በዚህ ቃል መሰረት ለአለም ሁሉ ወንጌል ይደርስ ዘንድ ፣እናሆ ለአለም ሁሉ ላሉት የክርስቲያን ቤተሰብ አንድ ይሆኑ ዘንድ ፣ደግሞም አንድ ቋንቋ ይነገሩም ዘንድ፣ የ eagalembankchurch.com ትልቅ አላማ ነው። ድረገጹ ላይ የ eag alembank church app ስላለው ፤ install የሚል ነክተው appን መውረድ ትችላላችሁ ። ወደ playstore ደግሞ በቅርብ ቀን ይጫናል ።
    0 Kommentare 0 Geteilt 3KB Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 2KB Ansichten 0 Bewertungen