• Gospel Singer: Samuel Gebremeskel-አይመጥኑህም

    Song lyrics
    ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ
            የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ
            ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም
            ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም
                  #አይመጥኑህም (8x)

            ከራስህ አብልጠህ ኢየሱስ ወደኸኛል
            በኔ ምትክ ሆነህ እዳሄን ከፍለሀል
            ስለመተላለፌ ስለ በደሌ ደቀሀል
            ከሞት ወደ ህይወት አሸጋግረኸኛል
                 አዝ፦ ምንም ብሆንልህ....

            ኃጢአት የማያውቅህ ፍፁም ፃድቅ የሆንክ
            ፍርዴን ልትሸከም መርገሜን የወሰድክ
            ኢየሱስ በአብ ፊት ብቁ ልታደርገኝ
            በመስቀል ላይ ሞተህ ለእኔ ታየህልኝ

    የፍቅርህን ጥልቀት የመውደድህን ብዛት
    መግለፅ እኔ ብያቅተኝ ተንትኜው በሙላት
    ግን የምለው አንድ አለኝ የሆነ የዘውትር መሻቴ
    ክበር ተመስገን ኢየሱስ በቀሪው ህይወቴ
         #አይመጥኑህም  (8x)
    Gospel Singer: Samuel Gebremeskel-አይመጥኑህም Song lyrics ምንም ብሆንልህ ምንም ባደርግልህ         የሰጠኸኝን ሁሉ መልሼ ብሰጥህ         ሰውነቴን ለአንተ ቀድሼ ባቀርብም         ካረክልኝ ጋራ ከቶ አይመጥኑህም               #አይመጥኑህም (8x)         ከራስህ አብልጠህ ኢየሱስ ወደኸኛል         በኔ ምትክ ሆነህ እዳሄን ከፍለሀል         ስለመተላለፌ ስለ በደሌ ደቀሀል         ከሞት ወደ ህይወት አሸጋግረኸኛል              አዝ፦ ምንም ብሆንልህ....         ኃጢአት የማያውቅህ ፍፁም ፃድቅ የሆንክ         ፍርዴን ልትሸከም መርገሜን የወሰድክ         ኢየሱስ በአብ ፊት ብቁ ልታደርገኝ         በመስቀል ላይ ሞተህ ለእኔ ታየህልኝ የፍቅርህን ጥልቀት የመውደድህን ብዛት መግለፅ እኔ ብያቅተኝ ተንትኜው በሙላት ግን የምለው አንድ አለኝ የሆነ የዘውትር መሻቴ ክበር ተመስገን ኢየሱስ በቀሪው ህይወቴ      #አይመጥኑህም  (8x)
    0 Commenti 0 condivisioni 215 Views 0
Gojjochat https://gojjochat.com