• የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
    Zemari: Addisu Terefe
    ¹
    የሰው መዝገብ አገላብጠህ
    በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
    ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
    አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
    አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ

    ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች (×2)

    ²
    አንተን አንተን ያለውን ሰው
    ከአሰበበት ምታደርሰው
    ከአንገቱ ቀና አድርገህ
    ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ .......

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2

    ³
    አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
    ከሰው ሁሉ ትለያለህ
    መች ያሸሃል አማካሪ
    አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ.....

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2


    እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
    ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
    ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
    ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
    አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)


    ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
    መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
    ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
    እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
    አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

    ጌታ እኮ ነው
    ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
    ጌታ እኮ ነው
    ይህን ያደረገው

    አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2

    #React
    የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2 #React 🥰🤗♥️🙏
    0 Comments 0 Shares 848 Views
Gojjochat https://gojjochat.com