0 التعليقات
0 المشاركات
338 مشاهدة
0 معاينة
الدليل
إكتشاف أشخاص جدد وإنشاء اتصالات جديدة وصداقات جديدة
-
الرجاء تسجيل الدخول , للأعجاب والمشاركة والتعليق على هذا!
-
0 التعليقات 0 المشاركات 223 مشاهدة 0 معاينة
-
0 التعليقات 0 المشاركات 230 مشاهدة 0 معاينة
-
0 التعليقات 0 المشاركات 342 مشاهدة 0 معاينة
-
0 التعليقات 0 المشاركات 201 مشاهدة 0 معاينة
-
0 التعليقات 0 المشاركات 231 مشاهدة 0 معاينة
-
GojjoChat innovates day and night. Something big is coming. Stay tunedGojjoChat innovates day and night. Something big is coming. Stay tuned0 التعليقات 0 المشاركات 567 مشاهدة 0 معاينة
-
Not a GojjoChat Pro user yet?
Get 75% OFF all Pro packages today!
Go to your profile → Upgrade to Pro.Not a GojjoChat Pro user yet? Get 75% OFF all Pro packages today! Go to your profile → Upgrade to Pro.0 التعليقات 0 المشاركات 590 مشاهدة 0 معاينة -
የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷ የዲጂታል ኢትዮጵያ ትግበራ አካል የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡
በዚህ መሰረትም ለአርሶ አደሩ የብድር አቅርቦት ለማመቻቸት በማለም የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አመልክተዋል፡፡
መንግሥት ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን በማድረግ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት የጀመረውን ጥረት በማሳካት የአርሶ አደሩን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት፡፡
በብሔራዊ የመሬት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በ516 ወረዳዎች ከ32 ሚሊየን በላይ ማሳ መመዝገቡንና የመሬት ባለቤትነት ምስክር ወረቀት ተደራሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡
አርሶ አደሩ ባስመዘገበው የመሬት መጠንና ሀብት የገንዘብ ብድር እንዲያገኝ የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ መሆኑን ነው ያስረዱት፡፡
ሚኒስቴሩ በቀጣይ ሦስት ወራት 12 ሚሊየን በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ የማሕበረሰብ ክፍሎችን የብሔራዊ መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ ግብ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡
የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ዋና አስተባባሪ ደጀኔ ገብሬ ናቸው፡፡
ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation
Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
Facebook https://web.facebook.com/fanasport
Facebook WMCC
Telegram t.me/fanatelevision
Website www.fanamc.com
TikTok www.tiktok.com/@fana_television
WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29
Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment
TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment
Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷ የዲጂታል ኢትዮጵያ ትግበራ አካል የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡ በዚህ መሰረትም ለአርሶ አደሩ የብድር አቅርቦት ለማመቻቸት በማለም የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አመልክተዋል፡፡ መንግሥት ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን በማድረግ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት የጀመረውን ጥረት በማሳካት የአርሶ አደሩን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት፡፡ በብሔራዊ የመሬት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በ516 ወረዳዎች ከ32 ሚሊየን በላይ ማሳ መመዝገቡንና የመሬት ባለቤትነት ምስክር ወረቀት ተደራሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሩ ባስመዘገበው የመሬት መጠንና ሀብት የገንዘብ ብድር እንዲያገኝ የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ መሆኑን ነው ያስረዱት፡፡ ሚኒስቴሩ በቀጣይ ሦስት ወራት 12 ሚሊየን በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ የማሕበረሰብ ክፍሎችን የብሔራዊ መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ ግብ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ዋና አስተባባሪ ደጀኔ ገብሬ ናቸው፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Facebook https://web.facebook.com/fanasport Facebook WMCC Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!0 التعليقات 0 المشاركات 198 مشاهدة 0 معاينة -
0 التعليقات 0 المشاركات 117 مشاهدة 0 معاينة