• 0 Kommentare 0 Geteilt 338 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 223 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 230 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 342 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 201 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 231 Ansichten 0 Bewertungen
  • GojjoChat innovates day and night. Something big is coming. Stay tuned
    GojjoChat innovates day and night. Something big is coming. Stay tuned
    0 Kommentare 0 Geteilt 567 Ansichten 0 Bewertungen
  • Not a GojjoChat Pro user yet?
    Get 75% OFF all Pro packages today!
    Go to your profile → Upgrade to Pro.
    Not a GojjoChat Pro user yet? Get 75% OFF all Pro packages today! Go to your profile → Upgrade to Pro.
    0 Kommentare 0 Geteilt 590 Ansichten 0 Bewertungen
  • የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር…

    አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡

    በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡

    በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷ የዲጂታል ኢትዮጵያ ትግበራ አካል የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡

    በዚህ መሰረትም ለአርሶ አደሩ የብድር አቅርቦት ለማመቻቸት በማለም የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አመልክተዋል፡፡

    መንግሥት ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን በማድረግ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት የጀመረውን ጥረት በማሳካት የአርሶ አደሩን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት፡፡

    በብሔራዊ የመሬት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በ516 ወረዳዎች ከ32 ሚሊየን በላይ ማሳ መመዝገቡንና የመሬት ባለቤትነት ምስክር ወረቀት ተደራሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡

    አርሶ አደሩ ባስመዘገበው የመሬት መጠንና ሀብት የገንዘብ ብድር እንዲያገኝ የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ መሆኑን ነው ያስረዱት፡፡

    ሚኒስቴሩ በቀጣይ ሦስት ወራት 12 ሚሊየን በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ የማሕበረሰብ ክፍሎችን የብሔራዊ መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ ግብ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡

    የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ዋና አስተባባሪ ደጀኔ ገብሬ ናቸው፡፡

    ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

    YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation

    Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

    Facebook https://web.facebook.com/fanasport

    Facebook WMCC

    Telegram t.me/fanatelevision

    Website www.fanamc.com

    TikTok www.tiktok.com/@fana_television

    WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29

    Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment

    TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment

    Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

    ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!
    የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር… አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በማስተሳሰር የአርሶ አደሩን የብድር አቅርቦት ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የአርሶ አደሮች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ ንቅናቄ በቡታጅራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሚኒስቴሩ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም መሪ ሥራ አስፈፃሚ ትግስቱ ገ/መስቀል እንዳሉት÷ የዲጂታል ኢትዮጵያ ትግበራ አካል የሆነውን የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ለአርሶ አደሩ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል፡፡ በዚህ መሰረትም ለአርሶ አደሩ የብድር አቅርቦት ለማመቻቸት በማለም የፋይዳ መታወቂያ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አመልክተዋል፡፡ መንግሥት ዲጂታል ኢኮኖሚን እውን በማድረግ የፋይናንስ ተደራሽነትን ለማስፋት የጀመረውን ጥረት በማሳካት የአርሶ አደሩን ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ትኩረት ተሰጥቷል ነው ያሉት፡፡ በብሔራዊ የመሬት አስተዳደር መረጃ ሥርዓት በ516 ወረዳዎች ከ32 ሚሊየን በላይ ማሳ መመዝገቡንና የመሬት ባለቤትነት ምስክር ወረቀት ተደራሽ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ አርሶ አደሩ ባስመዘገበው የመሬት መጠንና ሀብት የገንዘብ ብድር እንዲያገኝ የፋይዳ መታወቂያ አስፈላጊ መሆኑን ነው ያስረዱት፡፡ ሚኒስቴሩ በቀጣይ ሦስት ወራት 12 ሚሊየን በግብርና ዘርፍ የተሰማሩ የማሕበረሰብ ክፍሎችን የብሔራዊ መታወቂያ ተጠቃሚ ለማድረግ ግብ አስቀምጦ እየሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ ተደራሽነትን መቶ በመቶ ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት ደግሞ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ዋና አስተባባሪ ደጀኔ ገብሬ ናቸው፡፡ ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡- YouTube www.youtube.com/@fanamediacorporation Facebook FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Facebook https://web.facebook.com/fanasport Facebook WMCC Telegram t.me/fanatelevision Website www.fanamc.com TikTok www.tiktok.com/@fana_television WhatsApp www.whatsapp.com/channel/0029VbB0dRxG8l59MUkoWR29 Amharic Entertainment YouTube www.youtube.com/@fanaentertainment TikTok www.tiktok.com/@fanamc_entertainment Amharic Podcast YouTube www.youtube.com/@fanamcpodcast በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስለሆኑ እናመሰግናለን!
    0 Kommentare 0 Geteilt 198 Ansichten 0 Bewertungen
  • 0 Kommentare 0 Geteilt 117 Ansichten 0 Bewertungen
Gojjochat https://gojjochat.com