Glory studio presents,protestant songs at all.
Actueel
-
መጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ
የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍመጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍBestandstype: pdf0 Reacties 0 aandelen 419 Views 0 voorbeeldPlease log in to like, share and comment! -
. የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም. 🎼 የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም0 Reacties 0 aandelen 425 Views 0 voorbeeld
-
አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ...
መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
(2x)
ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
(2x)
ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
አመት መጣ ጊዜው ሄደ
እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
(2x)
ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን
ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር
ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ
በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ
እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ
አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ
ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ
እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ
ባየው ባየው አይለ ...
አንተ እኮ ያው ነህ
አንተ እኮ ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ስትወድ ያው ነህ
ስትሸከም ያው ነህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ
ይወራ ፍቅርህ
ይዘመር ትዕግስትህ
ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ
አቤት ትዕግስትህ
አቤት ፍቅርህ
አቤት ማዳንህ👑አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ... 🎸🎧🎼🎤🎹🎻🎷🎺🥁🎬 መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት (2x) ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው (2x) ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው (2x) ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለ ... አንተ እኮ ያው ነህ አንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ0 Reacties 0 aandelen 283 Views 0 0 voorbeeld -
-
𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma
𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌
𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views
𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago
𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny📌 𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma ⏳ 𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌 👀 𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views ⏰ 𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago 📎 𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny0 Reacties 0 aandelen 256 Views 0 0 voorbeeld -
የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari: Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)
²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
⁴
እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)
⁵
ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
#Reactየመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2 #React 🥰🤗♥️🙏0 Reacties 0 aandelen 3K Views 0 voorbeeld -
Phawulos tegagn
Old songs
Gaarumman waaqayyooPhawulos tegagn Old songs Gaarumman waaqayyoo -
-
Achi__Far_Solomon AlemuAchi__Far_Solomon Alemu0 Reacties 0 aandelen 1K Views 3 0 voorbeeld
-
Ati waaqayyoodha__choirAti waaqayyoodha__choir0 Reacties 0 aandelen 1K Views 2 0 voorbeeld
-
Dawit Morkaa
Da'ooDawit Morkaa Da'oo0 Reacties 0 aandelen 1K Views 0 0 voorbeeld -
Meer blogs