Glory studio presents,protestant songs at all.
Aggiornamenti recenti
-
የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
Zemari: Addisu Terefe
¹
የሰው መዝገብ አገላብጠህ
በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ
ገና ብዙ አያለሁ
ባንተ እደሰታለሁ
አይንህ እኔን አይታለች
እጅህ ተረዳኛለች (×2)
²
አንተን አንተን ያለውን ሰው
ከአሰበበት ምታደርሰው
ከአንገቱ ቀና አድርገህ
ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ .......
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
³
አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
ከሰው ሁሉ ትለያለህ
መች ያሸሃል አማካሪ
አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
ምን ከፍልሃለሁ.....
ገና ብዙ አያለሁ ......×2
⁴
እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)
⁵
ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
ጌታ እኮ ነው
ይህን ያደረገው
አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2
#Reactየመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2 #React 🥰🤗♥️🙏0 Commenti 0 condivisioni 2K Views 0 AnteprimaEffettua l'accesso per mettere mi piace, condividere e commentare! -
Phawulos tegagn
Old songs
Gaarumman waaqayyooPhawulos tegagn Old songs Gaarumman waaqayyoo -
0 Commenti 0 condivisioni 576 Views 0 Anteprima
-
Achi__Far_Solomon AlemuAchi__Far_Solomon Alemu0 Commenti 0 condivisioni 576 Views 3 0 Anteprima
-
Ati waaqayyoodha__choirAti waaqayyoodha__choir0 Commenti 0 condivisioni 599 Views 2 0 Anteprima
-
Dawit Morkaa
Da'ooDawit Morkaa Da'oo0 Commenti 0 condivisioni 572 Views 0 0 Anteprima -
0 Commenti 0 condivisioni 592 Views 0 Anteprima
-
Far Bacaa Bayyanaa
Ati jennan maaltu hin taaneFar Bacaa Bayyanaa Ati jennan maaltu hin taane0 Commenti 0 condivisioni 576 Views 3 0 Anteprima -
Araara keeAraara kee0 Commenti 0 condivisioni 558 Views 0 0 Anteprima
-
Yeesus Si jallattaYeesus Si jallatta0 Commenti 0 condivisioni 563 Views 0 0 Anteprima
-
0 Commenti 0 condivisioni 534 Views 0 0 Anteprima
-
Ani Abbaa KeetiAni Abbaa Keeti0 Commenti 0 condivisioni 494 Views 0 0 Anteprima
Altre storie