Glory studio
Glory studio
Glory studio presents,protestant songs at all.
  • PBID: 0067000500000006
  • 17 أشخاص أعجبو بهذا
  • 92 المنشورات
  • 19 الصور
  • 0 الفيديوهات
  • معاينة
  • Entertainment
البحث
التحديثات الأخيرة
  • መጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ
    የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ
    መጽሐፍ ቅዱስ ያንብቡ የሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ
    نوع الملف: pdf
    0 التعليقات 0 المشاركات 409 مشاهدة 0 معاينة
  • .   የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም
    .  🎼 የዘማሪት ሀና ተክሌ Vol. 4 #መሥዋዕት የተሰኘውን አዲሱን አልበም
    0 التعليقات 0 المشاركات 414 مشاهدة 0 معاينة
  • አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ...


    መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት
    እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት
    ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ
    አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት
    (2x)
    ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ
    ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ
    ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው
    እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው
    (2x)
    ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ
    አመት መጣ ጊዜው ሄደ
    እኔ ግን ባየው ባየው ባየው
    የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው
    (2x)

    ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን
    ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር
    ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ
    በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ

    እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ
    አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ
    ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ
    እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ

    ባየው ባየው አይለ ...

    አንተ እኮ ያው ነህ
    አንተ እኮ ያው ነህ

    ስትወድ ያው ነህ
    ስትሸከም ያው ነህ
    ስትወድ ያው ነህ
    ስትሸከም ያው ነህ

    ይወራ ፍቅርህ
    ይዘመር ትዕግስትህ
    ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ

    አቤት ትዕግስትህ
    አቤት ፍቅርህ
    አቤት ማዳንህ

    ይወራ ፍቅርህ
    ይዘመር ትዕግስትህ
    ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ

    አቤት ትዕግስትህ
    አቤት ፍቅርህ
    አቤት ማዳንህ
    👑አስቱ ትለያለች ይሄን መዝሙር ሲበዛ ወደድኩ... 🎸🎧🎼🎤🎹🎻🎷🎺🥁🎬 መውደዱ እንደ ሰው ቢሆን አልቄ ነበር በስጋት እያልኩኝ ፊቱ ይጠቁር ይሆን ይቀየር ይሆን በማለት ኧረ እርሱ ግን እንደዚያው ነው እንደ ድሮው እንደ ጥንቱ አባቶቼ እንዳወሩለት እንደ ተረኩለት (2x) ባየው ባየው አይለወጥም ፍቅሩ ባየው ባየው አይቀዘቅዝም መውደዱ ባየው ባየው አይለወጥም እንክብካቤው እንደ ትናንቱ እንደ ልጅነቴ መውደዱ ያው ነው (2x) ቀኖቼ ሄዱ ወራት ሆኑ አመት መጣ ጊዜው ሄደ እኔ ግን ባየው ባየው ባየው የእርሱ ፍቅር እንደዛው ነው (2x) ምን አለው ዘመኑ ምን ኣለው አዲሱ ቀን ባንተ ካልተሞላ ካልተቃና በቀር ቀንን ተስፋ አድርጎ ስንቱ ቀረ ኋላ በጎ ቀን በአንተ ነው በእጆችህ ሲሞላ እምነቴን ረዳህ አለልኝ ፈቀቅ አንተኑ ብቻ ተስፋ በማድረግ ስንቱ ጾም ዋለ ሰው አለኝ ብሎ እጀ ዘራፉን አንተን አጣጥሎ ባየው ባየው አይለ ... አንተ እኮ ያው ነህ አንተ እኮ ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ስትወድ ያው ነህ ስትሸከም ያው ነህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ ይወራ ፍቅርህ ይዘመር ትዕግስትህ ስጋ ለባሽ ሁሉ እንዲህ ነህ ይበልህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ፍቅርህ አቤት ማዳንህ
    0 التعليقات 0 المشاركات 273 مشاهدة 0 0 معاينة
  • 0 التعليقات 0 المشاركات 264 مشاهدة 0 معاينة
  • 𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma

    𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌
    𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views
    𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago
    𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny
    📌 𝖳𝗂𝗍𝗅𝖾 : ለክብር የሚሆን እቃ - ሐዋርያ ዮሐንስ ግርማ || Lekibir Yemihon Eka - Apostle Yohannes Girma ⏳ 𝖣𝗎𝗋𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 : 7:21 𝗆𝗂𝗇𝗎𝗍𝖾𝗌 👀 𝖵𝗂𝖾𝗐𝗌 : 811K views ⏰ 𝖯𝗎𝖻𝗅𝗂𝗌𝗁𝖾𝖽 𝖮𝗇 : 4 years ago 📎 𝖢𝗁𝖺𝗇𝗇𝖾𝗅 : Apostle Yohannes Girma - Johnny
    0 التعليقات 0 المشاركات 246 مشاهدة 0 0 معاينة
  • የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ
    Zemari: Addisu Terefe
    ¹
    የሰው መዝገብ አገላብጠህ
    በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ
    ቀረ ብሎ ማን ያማሀል
    አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል
    በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል
    ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ
    አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ

    ገና ብዙ አያለሁ
    ባንተ እደሰታለሁ
    አይንህ እኔን አይታለች
    እጅህ ተረዳኛለች (×2)

    ²
    አንተን አንተን ያለውን ሰው
    ከአሰበበት ምታደርሰው
    ከአንገቱ ቀና አድርገህ
    ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ .......

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2

    ³
    አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ
    ከሰው ሁሉ ትለያለህ
    መች ያሸሃል አማካሪ
    አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×)
    ምን ከፍልሃለሁ.....

    ገና ብዙ አያለሁ ......×2


    እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ
    ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ
    ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ
    ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x)
    አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ
    ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x)


    ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ
    መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ
    ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ
    እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x)
    አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x)

    ጌታ እኮ ነው
    ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x)
    ጌታ እኮ ነው
    ይህን ያደረገው

    አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2

    #React
    የመዝሙር ርዕስ: ገና ብዙ አያለሁ Zemari: Addisu Terefe ¹ የሰው መዝገብ አገላብጠህ በቁርጥ ቀን ትደርሳለህ ቀረ ብሎ ማን ያማሀል አንድ ለሊት ይበቃሃል (2×) ምን ከፍልሃለሁ ደስ አሰኝተኛል በከበረ ስፍራ አስቀምጠህኛል ሃይል የሰጠህ ያበረታሀኝ አምላኬ በክብርህ ክብርን አሳየህኝ ገና ብዙ አያለሁ ባንተ እደሰታለሁ አይንህ እኔን አይታለች እጅህ ተረዳኛለች (×2) ² አንተን አንተን ያለውን ሰው ከአሰበበት ምታደርሰው ከአንገቱ ቀና አድርገህ ምታኮራው ጌታ አንተ ነህ (2×) ምን ከፍልሃለሁ ....... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ³ አቤት ጌታ ምን ዓይነት ነህ ከሰው ሁሉ ትለያለህ መች ያሸሃል አማካሪ አንተ ብቻ ድንቅ ሰሪ (2×) ምን ከፍልሃለሁ..... ገና ብዙ አያለሁ ......×2 ⁴ እስራቴን ፈተህ ቀንበሬን ሰብረህ ያስጨነቀኝ ጠላት ከእግሬ ሥር ጥለህ ዛሬማ ቀና አልኩኝ ይኸው በኢየሱስ ዘለዓለም ልገዛ ልስገድልህ (፪x) አምላክ እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ አባት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ረዳት እንደሌለው ለምን አዝናለሁ ሲረዳኝ በዓይኔ እያየሁ ሲያግዘኝ በዓይኔ እያየሁ(፪x) ⁵ ሥምህን ጠርቼ ሁሉን አለፍኩ መቼ አንተን ይዤ እኔስ አፈርኩ ዛሬም የሚያቅተኝን ሁሉ እወጣዋለሁ የአንተ ነው ኃይሉ (፪x) አበቃ አከተመ በተባለ ጊዜ ማነው ለእኔስ ፈጥኖ የደረሰው (፪x) ጌታ እኮ ነው ጌታ እኮ ነው አሃ (፫x) ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው አምላክ ፡ እንደሌለው ...×2 #React 🥰🤗♥️🙏
    0 التعليقات 0 المشاركات 3كيلو بايت مشاهدة 0 معاينة
  • Phawulos tegagn
    Old songs
    Gaarumman waaqayyoo
    Phawulos tegagn Old songs Gaarumman waaqayyoo
    Like
    1
    0 التعليقات 0 المشاركات 941 مشاهدة 3 0 معاينة
  • 0 التعليقات 0 المشاركات 998 مشاهدة 0 معاينة
  • Achi__Far_Solomon Alemu
    Achi__Far_Solomon Alemu
    0 التعليقات 0 المشاركات 1كيلو بايت مشاهدة 3 0 معاينة
  • Ati waaqayyoodha__choir
    Ati waaqayyoodha__choir
    0 التعليقات 0 المشاركات 1كيلو بايت مشاهدة 2 0 معاينة
  • Dawit Morkaa
    Da'oo
    Dawit Morkaa Da'oo
    0 التعليقات 0 المشاركات 1كيلو بايت مشاهدة 0 0 معاينة
  • 0 التعليقات 0 المشاركات 1كيلو بايت مشاهدة 0 معاينة
المزيد من المنشورات
Gojjochat https://gojjochat.com